ዜናዎች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2006(ኤፍ.ቢ.ሲ.) የፌድራል ፖለሲ ኮሚሽን ከ16 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገዙ የመንገድ ትራፊክ ቁጥጥር መሳሪያዎችን ተረከበ።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.)  በኢትዮጵያ ካኦርጃ የተባለ ፅንፈኛ የእስልምና አክራሪ አመለካከትን በሀይልና በሽብር ለማስፋፋት በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሁለት የአሸባሪ ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሄራዊ ደህንነትና መረጃ አገልግሎትና  የፌደራል ፖሊስ የጋራ የፀረ ሽብር ግብረ ሃይል አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2006(ኤፍ.ቢ.ሲ.) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ለከፍተኛ ሀይል ማስተላለፊያ መስመር ማጠናከሪ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ የተደረሰውን የ50 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ስምምነት አፀደቀ።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2006(ኤፍ.ቢ.ሲ.) ዘ ኢኮኖሚስት መፅሄት ኢትዮጵያን አጀንዳ አድርጎ ዓለም አቀፍ  ጉባኤ አዘጋጀ።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በፈረንጆቹ 2013 ባስመዘገበው ትርፍ በአለም ላይ ካሉ ምርጥ 50 አየር መንገዶች 18ኛ ደረጃ መያዙን አስታወቀ።