ዜናዎች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ኬኒያ በቅርቡ በተከታታይ ከተፈጸሙባት የሽብር ጥቃቶች ተሳትፎ ነበራቸው ያለቻቸውን በርካታ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሰር አዋለች።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2006(ኤፍ.ቢ.ሲ.)በአዲስ አበባ በሚገኙ መናፈሻዎችና ፓርኮች የሚፈጸሙ ህገወጥ ተግባራትን ማስቀረት ያስችላል የተባለ አዲስ ደንብ ተዘጋጀ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2006(ኤፍ.ቢ.ሲ.) የአፍሪካ ህብረት ግብፅ እና ጊኒ ቢሳው ዳግም ህብረቱን እንዲቀላቀሉ ወሰነ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2006(ኤፍ.ቢ.ሲ.) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኢትዮዽያዊውን ሌትናል ጀኔራል ዮሀንስ ገብረ መስቀል ገብረማሪያምን በደቡብ ሱዳን ያሰማራው ሰላም አስከባሪ ሃይል ዋና አዛዥ አድርጎ ሾመ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) በናይጄሪያ የአለም ዋንጫ ጨዋታን ሲከታተሉ በነበሩ ሰዎች ላይ በተፈጸመ የቦንብ ጥቃት 13 ያህል ሰዎች ሳይገደሉ እንዳልቀረ ተነገረ።