ዜናዎች (14271)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) አሜሪካ በፓኪስታን የዋዛሪስታን ግዛት በፈፀመችው የሰው አልባ ጄት ጥቃት 16 ታጣቂዎች ተገደሉ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ርእሰ መስተዳድር የነበሩት ኦኬሎ ኦኳይ በሽብር ወንጀል  ክስ ተመሰረተባቸው።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2006(ኤፍ.ቢ.ሲ.) ኢትዮጵያ ለውጭ ገበያ ካቀረበቻቸው ምርቶች ከ2 ነጥብ 6 ቢሊዮን በላይ ዶላር አገኘች።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ኢትዮጵያ ከተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች 11 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ማግኘቷን የተፈጥሮ ሙጫ ምርትና ገበያ ድርጅት አስታወቀ፡፡