ዜናዎች (14550)

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 9፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአገር አቀፍ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ10ኛ ክፍል ውጤትን ይፋ  አደረገ።

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 9፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በናይሮቢ በተካሄደው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት /ኢጋድ/ ልዩ የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ ተሳተፉ።

አዲስ አበባ፣ነሃሴ 9 ፣2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.)የኢራቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ኑሪ አል ማሊኪ በገዛ ፈቃዳቸው ስልጣናን ለቀቁ።

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 9፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰሜን ኮሪያ ሶስት የአጭር ርቀት ተምዘግዛጊ ሚሳኤሎችን  ወደ ደቡብ ኮሪያ አቅጣጫ  ሙከራ አደረገች።