ዜናዎች (13188)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2006(ኤፍ.ቢ.ሲ.) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ለከፍተኛ ሀይል ማስተላለፊያ መስመር ማጠናከሪ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ የተደረሰውን የ50 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ስምምነት አፀደቀ።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2006(ኤፍ.ቢ.ሲ.) ዘ ኢኮኖሚስት መፅሄት ኢትዮጵያን አጀንዳ አድርጎ ዓለም አቀፍ  ጉባኤ አዘጋጀ።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በፈረንጆቹ 2013 ባስመዘገበው ትርፍ በአለም ላይ ካሉ ምርጥ 50 አየር መንገዶች 18ኛ ደረጃ መያዙን አስታወቀ።

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ዩክሬን ካለባት የጋዝ እዳ ላይ ግማሹን መክፈሏን ሩስያ አረጋገጠች ።