ዜናዎች (14542)

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የግሉን ዘርፍ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ማጎልበት የሚያስችል የምክክር የመግባቢያ ሰነድ ከከተማዋ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ጋር ተፈራረመ።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በናይጄሪያ የደረሰውን ጥቃት አወገዘ።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ እየተገነባ ያለው የቀላል ባቡር ግንባታ በታቀደለት ጊዜ እየተከናወነ መሆኑን የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ገለጸ።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴድሮስ አድሀኖም ለአሜሪካው የጠፈር ምርምር ማዕክል/ ናሳ/ የበላይ ሀላፊ ሚስተር ቻርለስ ቦልደን ሽኝት አደረጉ።