ዜናዎች (13202)

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 476 ሰዎችን አሳፍራ ከአንድ ደሴት ወደ ሌላ ደሴት ስትጓዝ የነበረችው የደቡብ ኮሪያዋ መርከብ ባለፈው ሚያዚያ ወር ላይ ነበር የመስመጥ አደጋ ያጋጠማት።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይናና ፓፓ ኒው ጊኒ በመሰረተ ልማት ዘርፎች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸወን ስምምነት አካሄዱ።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተማ ልማት ቤቶች እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የቤት ኪራይ እና የሪልስቴት ቤቶች ሽያጭ ስርዓትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አዋጅ አዘጋጀ።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በናይጄሪያ ሰሜን ምስራቅ በምትገኘው የፖቲስኩም ከተማ የተማሪዎችን የደንብ ልብስ የለበሰ አጥፍቶ ጠፊ ባደረሰው የቦንብ ጥቃት 47 ተማሪዎች መገደላቸውን የሀገሪቱ ፖሊስ አስታወቀ፡፡