ዜናዎች (12259)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) በቱኒዝያ በተካሄደው ምርጫ የኒዳ ቱንስ ፓርቲ አሸነፈ።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) በኢትዮጵያ በያዝነው አመት የሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 16 ላይ እንደሚካሄድ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ሀይል አገልግሎት ከዓለም እጅግ ዝቅተኛ የሚባል መሆኑ ተመለከተ።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የህንድ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ የሚያከናውኑት ኢንቨስትመንት እንዲያሳድጉ መንግስት ማንኛውንም ድጋፍ ያደርጋል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ።