ዜናዎች (12570)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ አዲስ ክፍለ ከተማ በተለምዶ አሜሪካ ግቢ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በደባልነት ይኖሩ የነበሩ የልማት ተነሺዎች መስፈርቱን ብናሟላም አራት አመት ሙሉ ምትክ አልተሰጠንም ይላሉ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አራት የዓረብ ሀገራት ኳታር ግንኙነቷን ማደስ ከፈለገች ማሟላት አለባት ብለው ያቀረቡት ቅድመሁኔታዎች ለማሟላት አስቸጋሪ መሆናቸውን አሜሪካ ገለጸች።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜን ምዕራባዊ ኮሎምቢያ የመንገደኞች ጀልባ ሰምጣ በጥቂቱ ስድስት ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተነገረ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፐብሊክ ሰርቪስ ቀን ለ11ኛ ጊዜ ዛሬን ጨምሮ ለሰባት ቀናት በመላ ሀገሪቱ ይከበራል።