ስፖርት

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቢሾፍቱ የእሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ ''ታላቁ የእሬቻ ሩጫ'' የተሰኘ ዓመታዊ አገር አቀፍ የሩጫ ውድድር ልታስተናግድ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያን ወክሎ በ31ኛው የሪዮ ኦሊምፒክ በ100 ሜትር ነጻ ቀዘፋ ውሃ ዋና የተወዳደረው ሮቤል ኪሮስ መጨረሻ ሆኖ አጠናቀቀ።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያን በሪዮ ዲ ጄኔሮ አየተካሄደ ባለው 31ኛው ኦሊምፒክ የሚወክለው ሁለተኛው ዙር የአትሌቶች ቡድን ዛሬ ብራዚል ገብቷል።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ አምስተኛውን የአፍሪካ ቴኳንዶ ሻምፒዮና በበላይነት አጠናቀቀች።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፈረንሳዊው ፖል ፖግባ የአለም ክብረ ወሰን በሆነ የፊርማ ዋጋ የቀድሞ ክለቡን ማንቸስተር ዩናይትድ በድጋሚ ተቀላቅሏል።