ስፖርት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ካስትል ካፕ የፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ 9 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ይደረጋል።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን የሚያካሂድበትን ቀን ይፋ አደረገ።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ካስትል ካፕ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ በሃዋሳ ስታዲየም ይከናወናሉ።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀዋሳ ከተማ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የደቡብ ካስትል ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎች ተለይተው ታውቀዋል።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ካስትል ካፕ ተሳታፊ የሆነው ኢትዮጵያ ቡና የምድቡን ሁሉንም ጨዋታዎች በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፉን አረጋግጧል።