ስፖርት

 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6፣ 2010(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ እና አዋሽ ባንክ በሀገሪቱ ስፖርት ልማት እና በአገር መልካም ገፅታ ግንባታ ላይ በትብብር ለመስራት የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ከኡጋንዳው ኬሲሲኤ ጋር ላለበት የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ የመልስ ጨዋታ ዛሬ ወደ ካምፓላ አቅንቷል።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ሰበታ ከተማን በውድድር አመቱ መጀመርያ ተረክበው ወደ ፕሪምየር ሊጉ ለማደግ ፉክክር እያደረጉ የነበሩት አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በታንዛንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2019 የአፍሪካ የ17 አመት በታች ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎችን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተመስገን ዳናን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙ ተገልጿል።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ጨዋታ መርሀ ግብር በአንድ ሳምንት እንዲራዘም ተወሰነ።