ስፖርት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን (ሉሲዎች) ለአፍሪካ ዋንጫ በመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ጨዋታ የሊቢያ አቻቸውን ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም አስተናግደዋል።

አዲስአበባ፣ሚያዚያ 1፣ 2010 (ኤፍቢሲ) በቡሩንዲ አዘጋጅነት ከሚያዚያ 6 እስከ 20 ለሚካሄደው የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን የሚወክሉ 20 ተጫዋቾች ታወቁ።

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ በተካሄደ የቮዳፎን ግማሽ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል።

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወላይታ ድቻ ዛሬ ጨዋታቸውን አድርገዋል።

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ምንተስኖት ጌጡን እና ምክትል አሰልጣኝ ተገኝ እቁባይን ማሰናበቱን አስታወቀ።