ስፖርት (1556)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አትሌት አልማዝ አያና የ2017 በዓለም ምርጥ አትሌት ምርጫ የመጨረሻዎቹ ሶስት ምርጥ አትሌቶች ዝርዝር ውስጥ ገብታለች።

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ዌስትሃም ዩናይትድ ዋና አሰልጣኙ ስላቫን ቢሊችን ከሃላፊነት ማንሳቱን አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በሩዋንዳ አቻው ተረትቷል።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2010 የውድድር ዘመን መክፈቻ ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ ከተማዎች ተካሂደዋል።