ስፖርት (1514)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2006(ኤፍ.ቢ.ሲ.)  የኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን የመልስ ጨዋታውን ለማድረግ ነገ ጠዋት ወደ ጋና ያመራል።

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19፣ 2006 (ፍ.ቢ.ሲ) የ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5 ጨዋታዎች ትናንት በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች ተካሂደዋል፡፡

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) በባሃማሷ ናሱ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ በተካሄደው የአለም የዱላ ቅብብል የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያ በወንዶች 4 በ1500 ሜትር በሶስተኝነት አጠናቀቀች።

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የአለም የዱላ ቅብብል የሩጫ ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ በባሃማሷ ናሱ ከተማ የፊታችን ቅዳሜና እሁድ ይደረጋል።