ስፖርት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሃዋሳ ከነማ ክለብን ለመቀላቀል ከጫፍ መድረሱ ተሰማ።

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ8ኛ ጊዜ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው ዓመታዊ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የስፖርት ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አሸናፊነት ተጠናቀቀ።

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያዊው አትሌት ሙክታር ኢድሪስ ትናንት በጣሊያኗ ሳን ቪቶሬ የተካሄደውን 83ኛው የሲንኪ ሙሊኒ አገር አቋራጭ የሩጫ ውድድር በበላይነት አጠናቀቀ።

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ደደቢት በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግና በአፍሪካ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታቸውን አድርገዋል።

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 5ተኛው ዙር የእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ ዛሬ ይቀጥላል።