ስፖርት (1601)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኡጋንዳ ብሄራዊ ቡድን ጋባዥነት ወደ ካምፓላ አቅንቶ ክሬኖቹን የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶስት ጊዜ የኦሎምፒክ ሻምፕዮኗ ጥሩነሽ ዲባባ በእርግዝና ምክንያት እስከ ፈረንጆቹ 2016 ድረስ ከውድድር እንደምትርቅ የአለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ማህበር አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትናንት ምሽት በተደረጉ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ማድሪድ በማሸነፉ ከምድቡ ማለፉን ሲያረጋግጥ አርሰናል ነጥብ በመጋራት ቀጣይ ጨዋታን ለመጠበቅ ተግዷል።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 10 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም ሀዋሳ ከነማን ያስተናገደው ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቀንቶታል።