ስፖርት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) 20ኛው ሳምንት የኢትዮጰያ ፕሪሚየር ሊግ በሊቢያ የተገደሉትን ኢትዮጵያኖችን በማሰብ ዛሬ ተካሂዷል።

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ በቀጣይ ቡድኑን በአሰልጣኝነት እንዲመሩለት ሆላንዳዊው አሰልጣኝ ማርቲን ኩፕማንን አሰልጣኝ አድርጎ ቀጥሯል፡፡

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የስፖርት ቀን በመጪው ቅዳሜ በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚከበር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) በ20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚደረጉ ሁሉም ጨዋታዎች በሊቢያ በአይ ኤስ በግፍ የተገደሉ ኢትዮጵያውያንን በማሰብ ይጀመራሉ።

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያዊው አትሌት ሌሊሳ ደሲሳ ትናንት በቦስተን ከተማ የተካሄደው የማራቶን የሩጫ ውደድር አሸንፏል።