ስፖርት (1472)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) በመጪው ጥር ወር የሚታወቀው የፊፋ የባላንዶር አሸናፊ ለመሆን ምርጥ 23 ተጫዋቾች ታወቁ።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ክርስቲያኖ ሮናልዶ የ2013/14 የስፔን ላሊጋ ኮከብ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬ በጀርመን ፍራንክፈርት በተደረገ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት አበሩ ከበደ 1ኛ በመሆን አሸንፋለች።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ዳርት ፌዴሬሽን የዓለም አቀፍ የዳርት ፌዴሬሽን  አባል ለመሆን ያቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት ማግኘቱን አስታወቀ።