ስፖርት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋልያዎቹ ከቦትስዋና አቻቸው ጋር በቀጣዩ ሳምንት የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋሉ።

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11፣ 2008 (ኤፍ. ቢ. ሲ) በኢትዮጵያ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ መከላከያ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት በመርታት ለፍፃሜ አለፈ።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን በዚህ ሳምንት መጨረሻ ከቡርኪና ፋሶ አቻው ጋር ሊያደርገው የነበረው ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ።

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 10 ፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  አትሌት በላይነሽ ኦልጅራ ኮሎምቢያ ቦጎታ ላይ በተደረገ የ10 ሺህ ሜትር ውድድር አሸናፊ ሆነች፡፡

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያውያኑ ዛሬ በቤጂንግ የተካሄደውን የማራቶን ውድድር አሸነፉ።