ስፖርት (1433)

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ፣ 8ኛ እና 9ኛ ሳምንት የውድድር ፕሮግራም ተዘዋወረ።

በዚህም መሰረት በ7ኛው ሳምንት የፕሪሚየር ሊጉ መርሃ ግብሮች በደቡብ ምስራቅ ዞን አርባምንጭ ከወላይታ እንዲሁም ሃዋሳ ከነማ ከአዳማ ከነማ ታህሳስ 25 2007 የሚገናኙ ሲሆን፥ ሙገር ሲሚንቶ ከሲዳማ ቡና በማግስቱ ታህሳስ 26 2007 ዓ.ም ይጫወታሉ።

የማዕከላዊ ሰሜን ዞን ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ቀጣይ የጨዋታ ፕሮግራም

በ8ኛው ሳምንት

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዳሽን ቢራ 25/04/07 9:00

ቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ ከደደቢት 28/04/07 9:00

ቅ.ጊዮርጊስ ከመብራት ሀይል 27/04/07 11:00

መከላከያ ከኢትዮጵያ ቡና 27/04/07 9:00

እቴጌ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 28/04/07 11:00

በ9ኛው ሳምንት

ኢትዮጵያ መድን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 04/05/07 9:00

ኢትዮጵያ ቡና ከእቴጌ 04/05/07 11:00

መብራት ሀይል ከመከላከያ 03/05/07 9:00

ደደቢት ከቅዱስ ጊዮርጊስ 05/05/07 11:00

ዳሽን ቢራ ከቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ 02/04/07 9:00

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 9ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዳሜ እና እሁድ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይቀጥላል።

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአልጄሪያው ኤም ሲ ኢሁልማን በሻምፒዮንስ ሊግ ይጫወታል።

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትላንት በህንድ የተካሄደውን የማራቶን ውድደር ኢትዮጵያውያኑ በሁለቱም ፆታዎች አሸነፉ።