ስፖርት (1243)

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 19፣ 2006 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በቻይና ናንጂንግ እየተካሄደ ባለው የታዳጊ ወጣቶች የኦሎምፒክ ጨዋታ ቅዳሜና ትናንት በተደረጉ የአትሌቲክስ የፍጻሜ ውድድሮች ከአፍሪካ አንደኛ ከአለም የ21ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 19፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የወልዲያ  ስታዲየም ከታቀደለት ጊዜ በሁለት አመት ቀድሞ እንደሚጠናቀቅ ተነገር።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 19፣ 2006 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አልጄሪያ በአገር ውስጥ የሚደረጉ የእግር ኳስ ውድድሮችን ላለተወሰነ ጊዜ አገደች።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 19፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በብራዚል ቆይታው ካደረጋቸው አምስት የወዳጅነት ጨዋታዎች አንድም ጨዋታ ሳያሸንፍ ወደ ሀገር ቤት ሊመለስ ነው።