ስፖርት

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 8 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴካፋ በኢትዮጵያ ላይ የ5 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የገንዘብ ቅጣት አስተላለፈ።

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 8 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በወልዲያ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ላይ የቅጣት ውሳኔዎችን አሳለፈ።

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 7 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ብራዚላዊው ኮከብ ሮናልዲንሆ ጎቾ የአዲስ አበባ ቆይታውን አጠናቋል።

አዲስ አበባ ሚያዚያ 6፣ 2010፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ) 47ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና  ማክሰኞ በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚጀመር የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ።

አዲስ አበባ ሚያዚያ 6፣ 2010፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብራዚሊያዊ ኮኮብ የእግ ኳስ ተዋጫች ሮናልዲኒሆ ጉቾ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫውን ይዞ አዲስ አበባ ይገኛል።