ስፖርት (1434)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በለንደን አስተናጋጅነት በተካሄደው 16ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ትናንት ማምሻውን በአራራት ሆቴል በተካሄደ ስነ ስርዓት ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 13፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኬንያ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮና (ቻን) ማጣርያ የሱዳን አቻውን የገጠመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ሽንፈት አስተናግዷል።

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በለንደን አስተናጋጅነት በተካሄደው 16ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ጠዋት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጣር በ2019 የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ ለአዘጋጇ ካሜሮን ድጋፍ እንደምታደርግ አስታውቃለች።