የአለም ረጅም ሰዎች በፓሪስ ተሰባሰቡ

አዲስ አበባ፣ሰኔ፣6፣ 2010(ኤፍ.ቢ.ሲ) ከተለያዩ ሀገራት የተሰባሰቡ የአለም ረጅም ሰዎች በፈረንሳይ ፓርስ መሰባሰባቸው ተገለፀ ።

በፓሪስ የተሰባሰሱበት 12 የሚሆኑ እነዚህ የአለም በቁመት ረጅም ሰዎች ለሳምነት ቆይታ ማድረጋቸው ታውቋል ።

በአንድ ላይ ከተሰባሰበቡት የአለም ረጅ ም ሰዎች መካከል በአለም በቁመቱ ሁለተ ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው እና 2 ነ ጥ ብ 46 የሚረዝመው ብራሃም ታኮህላ ይገኝበታል ።

qumet_11.jpeg

አለምን በቁመተ መለሎነት የሚመሩት እነዚህ ሰዎች ከፈረንጆቹ 2015 ጀምሮ በየአመቱ መገናኘት እንደጀመሩ ተገልጿል ።
ም ን ጭ ፦ ቪኦኤ