በአውሮፓ የመጀመሪያው የባህር ስር ሙዚዬም ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአውሮፓ የመጀመሪያ የሆነው የባህር ስር ሙዚዬም በስፔን ተከፍቷል።

በስፔን ኮስት ኦፍ ላዞሮንቴ የተገነባው ይህ ሙዚዬም መጠናቸው በህይወት ካሉ ነገሮች ጋር ተመጣጣኝ በሆኑ 300 ቁሶች የተሞላ መሆኑም ተነግሯል።

uw_5.jpg

uw_3.jpg

ሙዚዬሙን ገንብቶ ለማጠናቀቅ ሶስት ዓመታትን የወሰደ መሆኑም ሙዝየሙን የሰራው አርቲስት ዲካይረስ ቴይሎር ተናግሯል።

በሙዚዬሙ ውስጥ እንዲቀመጡ የተደረጉ ቅርጻ ቅርጾችም 39 ጫማ ያክል ባህር ወሰጥ ወደ ታች እንዲጠልቁ ከተደረገ በኋላ መሆኑም አርቲስቱ ተናግሯል።

uw_4.jpg

uw_2.jpg

አርቲስት ዲካይረስ ቴይሎር፥ ሙዚዬሙን ለመገንባት ያነሳሳኝ በሰዎች ዘንድ ስለ አካባቢ ጥበቃ ግንዛቤን ለመፍጠር በማሰብ ነው ሲልም ተናግሯል።

ምንጭ፦ www.dailymail.co.uk

android_ads__.jpg