ዘጠና እና መቶ ሃያ ደቂቃ (957)

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 28፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአውስትራሊያ የ63 አመቷ አዛውንት የመጀመሪያ ልጃቸውን ተገላግለዋል።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 27፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ክሪክ ይባላል የ41 ዓመት ኔዘርላንዳዊ ሲሆን፥ ዛህንግ ከተባለች ቻይናዊ ጋር በማህበራዊ ድረ ገጽ አማካኝነት ይተዋወቃሉ።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 27፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጀርመን የዘጠኝ አመቱ ታዳጊ ከተወለደ የአንድ ቀን እድሜ ወንድሙን ሰርቃ ልታመልጥ ከነበረችው ወይዘሮ እጅ አስጥሏል።

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 26 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኒው ጀርሲ ኖርዝቬል ነዋሪ የሆኑት የቤት እመቤት ባሳደጉት ውሻ ጥረት ህይዎታቸው ተርፏል።