ዘጠና እና መቶ ሃያ ደቂቃ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) በቺሊ ራንካጉዓ በተሰኘችው ከተማ ላይ የአውቶብስ ማቆሚያዎች ለእግርኳስ አፍቃሪያን ሲባል በጎል ቅርፅ ማለትም በግብ ጠባቂ መረብ እና አንግል ምስል ተዘጋጁ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) በአንዲት ግለሰብ ላይ አስለቃሽ ጋዝ የረጨው የቱርክ ፖሊስ 600 ችግኞችን ተክሎ እንዲንከባከብ ተወሰነበት።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁለት ጭንቅላት እና ሁለት አንገት ያለው ልጅ በአዲስ አበባ ጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል በቀዶ ጥገና መወለዱ ነው የተነገረው።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካዊቷ ዶሬታ ዳንኤል የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከኮሌጅ ኦፍ ካኒዮንስ በ99 ዓመታቸው አግኝተዋል።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) በእያንዳንዱ የስራ ዘርፍ ሰራተኞችን የሚያስተባብርና የሚያቀናጅ አካል መኖሩ የግድ ይላል።