ዘጠና እና መቶ ሃያ ደቂቃ (996)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ አንዲት ህጻን ልጅ ሁለት ጊዜ እንድተወለድ መደረጉ ተሰምቷል።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኤድ ዊትሎክ ይባላሉ፤ በእድሜ በገፉ ሰዎች የአትሌቲክስ ውድድር በርካታ ክብረወሰኖችን በእጃቸው ማስገባት ነው የሚታወቁት።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ62 አመቷ ስፔናዊ ሶስተኛ ልጃቸውን በሰላም መገላገላቸው ተነገረ።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በናይጀሪያ በርካታ ሚስቶች ያሏቸው የ92 አመት አዛውንት ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል በሚል ይናፈስ የነበረውን ዜና አስተባብለዋል።