ዘጠና እና መቶ ሃያ ደቂቃ (1272)

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 17፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰዎች በአዲስ ስራ ፍለጋ ወይም በሌላ የህይወት አጋጣሚ ምክንያት ወደ ሌላ ሀገር ሊጓዙ ይችላሉ፡፡

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 14፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዮጋ ስፖርተኛ የሆነችው ህንዳዊ ታዳጊ ጀርባዋን በማጣጠፍ አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን በስሟ ማስፈር ችላለች።

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 14፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና ጉሊን ከተማ እህቱ ከሞተች ጀምሮ ለ20 ዓመታት የሴት ልብስ እየለበስ እናቱን የሚያፅናናው ጎልማሳ የብዙዎችን ልብ ነክቷል፡፡

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 14፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አንዳንዶች 2 ሰዓት እና ከዚያ በላይ የሚረዝሙ ፊልሞችን ረጅም ነው በማለት አይተው ለመጨረስ ሲቸገሩ እናያለን።