ዘጠና እና መቶ ሃያ ደቂቃ (1499)

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንዶኔዥያዊው ወጣት ፖሊስ በሚለው ልዩ ስሙ ምክንያት አዲስ ስራ አግኝቷል።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንዲት ከተማ የአስተዳዳሪ አካላት ምርጫ በሳንቲም እጣ ተወስኗል።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህንድ ወታደሮች በአንድ ሞተር ላይ ብዙ ሆኖ ተሳፍሮ በመሄድ አዲስ የዓለም ክብረወሰን በእጃቸው አስገብተዋል።
ወታደሮቹ በቤንጋሉሩ የአየር ሀይል ማዘዣ ጣቢያ ባሳዩት ትርኢት ክብረ ወሰኑን መያዝ መቻላቸውም ተነግሯል።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጀርመኗ ፍራንክፈትር ነዋሪ የሆኑት ግለሰብ ተሽከርካሪያቸው መጥፋቱን ለፖሊስ ሪፖርት ካደረጉ ከ20 ዓመት በኋላ አግኝተዋል።