ዘጠና እና መቶ ሃያ ደቂቃ (1572)

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለማችን ላይ በየዓመቱ የሚጣሉ ፕላስቲኮች ከፍተኛ የአካባቢ ብክለትን ሲያስከትሉ ነው በብዛት የሚታወቀው።

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ራሱን “ንጉስ ነኝ” እያለ የሚጠራው ብራዚላዊ ማርሲዮ ሚዛኤል ማቲሎሊያስ ከሰሞኑ የዓለማችን መነጋገሪያ ሆኗል።

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኡዝቤኪስታን አንድ ግዛት የህክምና ዶክተሮች ከ11 ወር ህፃን ልጅ በቀዶ ጥገና 13 የልብስ መርፌዎችን አወጡ።

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የዕውቀት ከፍታ በሚል የተሰየመ ረጅም የመጽሃፍት ማማ ተገንብቷል።