ዘጠና እና መቶ ሃያ ደቂቃ (1323)

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኤዲንብራ ዩኒቨርሲቲ የስነ ምድር (የጂኦ ሳይንስ) ተመራማሪዎች ከዚህ በፊት የማይታወቁ 91 የእሳተ ገሞራ ስፍራዎችን በምዕራብ የአንታርክቲክ የበረዶ ስፍራ ውስጥ አግኝተናል ብለዋል።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአንድ ምዕተ አመት እድሜ ያለው ኬክ በአንታርክቲካ ጥንታዊ ህንፃ ውስጥ መገኘቱ ተሰማ።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜናዊ ጣሊያን በባህር ዳርቻ አጠገብ ወደሚገኝ የምሽት መዝናኛ ቤት ያመሩት ከንቲባ ቁምጣ በመልበሳቸው ምክንያት ከክለቡ እንዲወጡ ተደርጓል።

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይላንዳዊቷ አዛውንት ኪምላን ጂናኩል በ91 ዓመታቸው የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከሀገሪቱ ንጉስ ተቀብለዋል፡፡