ዘጠና እና መቶ ሃያ ደቂቃ (1541)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) በተደጋጋሚ አፍንጫውን እየነሰረው የተቸገረውና፥ ከተለመደው ወጣ ያለ የቶንሲል ችግር ይገጥመው የነበረው የ22 ዓመት ሳዑዲ አረቢያዊ ወጣት አፍንጫው ውስጥ ጥርስ አብቅሎ ተገኘ።

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) በ2004 የህንድ ውቅያኖስን በመታው ሱናሚ ተወስዳ እንደሞተች ይታመን የነበረችው ታዳጊ ከአሥር ዓመት በኋላ ከቤተሰቦቿ ጋር ተቀላቀለች።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 1፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) በኤር ኢንዲያ አንድ አውሮፕላን ውስጥ የተገኙት አይጦች የአውሮፕላኑን በረራ እንዲስተጓጎል ምክንያት ሆነዋል።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 28፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.በየአመቱ በአሜሪካ 36 000 ሰዎች ራሳቸውን በማጥፋት ህይወታቸው ያልፋል፥እንደ ሲ ኤን ኤን ዘገባ ከሆነ የራሰ ማጥፋት ችግር ከዚህ በኋሏ በደም ምርመራ ሚታወቅበትና መከላከል የሚቻልበትን መንገድ ሳይንቲስቶች ፈጥረዋል።