ዘጠና እና መቶ ሃያ ደቂቃ (1572)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ትናንት እኩለ ሌሊት በነቀምቴ ከተማ ቀበሌ 07 በደረሰ የእሳት አደጋ የባል እና ሚስት ህይወትን ነጥቋል።

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአውስትራሊያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሞተ ሰው በተወሰደ የወንድ የዘር ፈሳሽ ጤናማ ልጅ መወለዱ ተሰማ።

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ልብወለዳዊው የእነ ሰብለ ወንጌልና በዛብህ እስከ መቃብር የዘለቀ ፍቅር በአሜሪካ እውን ሆኗል ይላል የሜትሮ ዘገባ።

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን አርጡማ ፉርሲ ወረዳ በህጻናት በተቀሰቀሰ እሳት በደረሰው አደጋ 33 ቤቶች እና ሁለት መስጊዶችን ሙሉ በሙሉ በቃጠሎ ወድመዋል።