ዘጠና እና መቶ ሃያ ደቂቃ (1606)

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 9፣ 2007 (ኤፍ. ቢ. ሲ) በርካቶቻችን በግላችን ስራ ፈጥረን ለመንቀሳቀስ ስናስብ ቀድሞ ወደ አዕምሯችን የሚመጣው ስኬት ሳይሆን ኪሳራ ነው።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 8፣ 2007 (ኤፍ. ቢ. ሲ) የአሜሪካው የጠፈር ምርምር ተቋም ናሳ በትናንትናው እለት የፕሉቶን ምስል ይፋ አድርጓል።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 8፣ 2007 (ኤፍ. ቢ. ሲ) የ100 እድሜ ባለፀጋ የሆኑት ቻይናዊት አዛውንት በ10 ቀናት ውስጥ በወሰዱት ስልጠና ማንበብ እና መፃፍ መቻላቸው ተነግሯል።

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 8 ፣ 2007 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 20ኛ የወንጀል ችሎት በተለምዶ ሿሿ ተብሎ በሚጠራ የተሽከርካሪ ላይ ውንብድና ሲፈጽሙ የተገኙ ሶስት ግለሰቦች ላይ ዛሬ የጥፋተኝነት ፍርድ ሰጠ ።