ዘጠና እና መቶ ሃያ ደቂቃ (1499)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ግሬናን ባርትሌት ይሰኛል ገና 9 አመቱ ቢሆንም ስለታም ቢላዋ ኢላማውን በጠበቀ ቦታ ላይ  በመወርወር ክህሎት የአሜሪካስ ጎት ታለንት' ውድድር ዳኞችን አስደምሟል።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡባዊ ቻይና ጉዋንግሺ ከተማ በቤተሰቦቹ የተጣለው ጨቅላ ህፃን ከስምንት ቀናት በኋላ በህይዎት መገኘቱ እያነጋገረ ነው።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) በጂማ ዞን ጌራ ወረዳ 17 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ የጭነት ተሽከርካሪ ወንዝ ውስጥ ገብቶ የ13 ሰዎች ህይዎት አለፈ።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) በሜክሲኮ 1 ሺህ 70 ሊትር የብርትኳን ጭማቂን በአንድ ቦታ በማዘጋጀት አዲስ የዓለም ክብረወሰን ተሰበረ።