ዘጠና እና መቶ ሃያ ደቂቃ (1605)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ ቫሾን በተባለ ደሴት የውሃ ገንዳ ውስጥ የገባ ጓደኛዋን በታማኝነት የጠበቀችው ውሻ አድናቆት ተችሯታል።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤንችማጂ ዞን በሚዛን አማን ከተማ ዛሬ 9 ሰዓት አካባቢ ዛሬ ለ30 ደቂቃ ያህል በጣለ ከባድ ዝናብ ጉዳት ደረሰ።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሩስያ የ93 አመት ጡረተኛ የሆኑት እንስት ከአውሮፕላን ላይ በፓራሹት መውረዳቸው አስገራሚ ሆኗል።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሳኡዲ አረብያ መኪናዋ ውስጥ የነበረችውን እንስት ሰርቆ የኮበለለው ግለሰብ ፍለጋ ተጠናኮ መቀጠሉ ተሰማ።