ዘጠና እና መቶ ሃያ ደቂቃ (1369)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25 ፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኘው ጭላዳ ዝንጀሮ የማንኛውንም ሀገር ቋንቋ መሰረታዊ ቃላት መማር፣ መናገር እና መስማት እንደሚችል በበርሊን የተሰራ ጥናት አመለከተ።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሳር ቤት ወደ ሜክሲኮ አደባባይ በሚወስደው መንገድ ላይ ጠማማ ፎቅ መታጠፊያ አካባቢ ማምሻውን በግንባታ ስፍራ ላይ በደረሰ የመደርመስ አደጋ የአንድ ሰው ህይወት አለፈ።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ አፍሪካ ኔልሰን ማንዴላ የረገጡትን መርገጥ ለሚፈልጉ ጎብኝዎች ጊዜው አሁን ነው እየተባለ ነው።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለማችን የእድሜ ባለፀጋ ጃፓናዊቷ ሚሳኦ ኦካዋ ዛሬ በ117 አመታቸው ማረፋቸው ተሰምቷል።