ዘጠና እና መቶ ሃያ ደቂቃ (1540)

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) ትልቁና ሰፊው የቻይና በረሃ ሙሉ በሙሉ በበረዶ ከተሸፈነ ሳምንቱን ይዟል።

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ82 አመት የእድሜ ባለፀጋ የሆኑት ጡረተኛ በህዝብ መፀዳጃ ቤት ውስጥ በስህተት ተቆልፎባቸው አራት ቀናት ቆይተዋል ።

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 5 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ግምት ያለውን አልማዝ ከቆሻሻ ገንዳ ላይ የሰረቀው የጥበቃ ሰራተኛ ታሰረ።

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብዙዎቻችን የተስተካከለ ህይወት መምራት፣ ያማረ የደመቀ ቤት እና ትዳር መመስረት ፍላጎታችን ነው።