ዘጠና እና መቶ ሃያ ደቂቃ (1206)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁለት ጭንቅላት እና ሁለት አንገት ያለው ልጅ በአዲስ አበባ ጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል በቀዶ ጥገና መወለዱ ነው የተነገረው።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካዊቷ ዶሬታ ዳንኤል የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከኮሌጅ ኦፍ ካኒዮንስ በ99 ዓመታቸው አግኝተዋል።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) በእያንዳንዱ የስራ ዘርፍ ሰራተኞችን የሚያስተባብርና የሚያቀናጅ አካል መኖሩ የግድ ይላል።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና ዶንግ ያንግ ከተማ ሆስፒታል ከአንድ ህመምተኛ 420 የኩላሊት ጠጠሮች በቀዶ ጥገና መወገዳቸው ተነግሯል።