ዘጠና እና መቶ ሃያ ደቂቃ (1369)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጃፓን ከዜጎቿ ውስጥ ከ2 ሚሊየን በላዩ እድሜያቸው ከ90 ዓመት በላይ መሆኑን የሀገሪቱ መንግስት በትናንትናው እለት ያወጣው መረጃ ያመለክታል።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ75 ዓመታት በትዳር ተጣምረው የኖሩት እንግሊዛዊቷ ሚስት እና ካናዳዊው ባለቤታቸው በአንድ ቀን በሰዓታት ልዩነት ህይወታቸው አልፏል።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይናዊው ላለፉት 8 ዓመታት ከ700 በላይ ባለቤት አልባ ውሾችን በመንከባከባቸው የውሾች ጠበቃ ተብለዋል።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይላንድ ብዙ ሴቶችን ማግባትን በትክለክልም አንድ ዜጋዋ ግን 120 ሚስቶች አግብተው እየኖሩ ነው።