ዘጠና እና መቶ ሃያ ደቂቃ (1461)

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህንድ ሃኪሞች ከአንዲት ሴት ጨጓራ ውስጥ 1 ነጥብ 5 ኪሎ ግራም የፀጉር ጥቅል ቀዶ ህክምና አስወግደዋል።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተገቢው መንገድ ስላላስተማረኝ የምፈልገውን ስራ እንዳላገኝ አድርጎኛል ያለው ግለሰብ ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲን 1 ሚሊየን ፓውንድ ካሳ ጠይቋል።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰማያዊ የዓይን ቀለም በጣም ማራኪ ነው ተብሎ ይታመናል።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ውቅያኖስ እንታደግ በሚል መፈክር ከ4 ሺህ በላይ ሰዎች በአሸዋ ላይ በመወዳደራቸው በዓለም የድንቃድንቅ መዝገብ ሰፍረዋል።