ዘጠና እና መቶ ሃያ ደቂቃ (1501)

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2010(ኤፍ.ቢ.ሲ) እድሜ ሳይገድባቸው የአካል ብቃት እንቅሰቃሴዎችን በማስተማር ላይ ያሉት የ99 ዓመቷ አዛውንት “በትልቅ እድሜ የዮጋ ስፖርትን የሚያሰለጥኑ” በሚል ስማቸውን በዓለም የድንቃድንቅ መዝገቦች ላይ አስፍረዋል።

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ያልታመመ ልጇን ታሟል እያለች በ323 ሆስፒታሎች ምርመራ እንዲያደርግ እና 13 ቀዶህክምና ያሰራችለት እናት አነጋጋሪ ሆናለች።

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በሚገኝ ምግብ ቤት ውስጥ ሮቦቶች ለእንግዶች የመስተንግዶ አገለግሎት እየሰጡ ነው።

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው የምግብ አምራች ኩባንያ ከ3 ኪሎሜትር በላይ የሚረዝም አንድ የፓስታ ዘንግ በመስራት ስሙን በዓለም የድንቃድንቅ መዝገቦች ላይ አስፍሯል።