10 ሚሊየን ብር የሚያስገኘው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ እጣ ወጣ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ2010 ዓ.ም አዲስ ዓመት የተዘጋጀውና 10 ሚሊየን ብር የሚያሸልመው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ እጣ በዛሬው እለት መውጣቱን የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አስታወቀ።

በብሔራዊ ሎተሪ እድል ዕጣ አዳራሽ በህዝብ ፊት በወጣው እጣ መሰረት የባለዕድለኞች ቁጥር ይፋ ሆነዋል።

በዚህም መሰረት፡-

10 ሚሊየን ብር የሚያሸልመው 1ኛ ዕጣ 1131766

5ሚሊየን ብር የሚያሸልመው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር 0551260

2ሚሊየን ብር የሚያሸልመው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር 0647640

1ሚሊየን ብር የሚያሸልመው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር 0394148

ግማሽ ሚሊየን ብር የሚያሸልመው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር 1439434

100,000 ብር የሚያሸልመው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር 1959488

7ኛ ዕጣ ቁጥር 90791

8ኛ ዕጣ ቁጥር76714

9ኛ ዕጣ ቁጥር 8094

10ኛ ዕጣ ቁጥር 5259

11ኛ ዕጣ ቁጥር 777

12ኛ ዕጣ ቁጥር 107

13ኛ ዕጣ ቁጥር 13

የማስተዛዘኛ ዕጣ ቁጥር ደግሞ 0 በመሆን ወጥቷል፡፡