ቢዝነስ

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 29፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር አገልግሎት በምሰጠው አገልግሎት አሁን ላይ በየቀኑ ከ300 እስከ 400 ሺህ ብር ገቢ እያገኘሁ ነው አለ።

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 29፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ በሐምሌ ወር ሲሸጥ በነበረበት በነሐሴ ወርም እንዲቀጥል ተወሰነ።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 28፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል 2008 ላይ የኢንቨስትመንት ፍቃድ የወሰዱ 356 ፕሮጀክቶች በቀጣይ ዓመት ወደ ስራ ሊገቡ ነው።

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 28 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃምሌ ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 6 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 27፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ለአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ በግብአትነት ከውጭ በሚገቡ እቃዎች ላይ ሁለተኛ መደብ የታክስ ታሪፍ ተግባራዊ ልታደርግ ነው።