ቢዝነስ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲስ ሜትር ታክሲ ማህበር በመጀመሪያ ዙር ከቀረጥ ነጻ ያስገባቸውን 15 ዘመናዊ የኤርፖርት ታክሲዎችን ዛሬ ተረክቧል።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ውስጥ ወደ ውጭ ከተላኩ የአበባ፣ አትክልት፣ ፍራፍሬ እና ዕጸ-ጣዕም ምርቶች 275 ነጥብ 45 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ማግኘቷን የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸር ልማት ኤጀንሲ አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀጣይ ዓመት በሀገር አቀፍ ደረጃ በማምረቻው ዘርፍ ለሚሰማሩ ከ17 ሺህ በላይ ኢንተርፕራይዞች የ7 ቢልየን ብር ብድር መዘጋጀቱ ተገለጸ።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የካርጎ ተርሚናል ማስፋፊያ ግንባታ 65 በመቶ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገለፀ፡፡

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከፍተኛ የግብርና ምርት አምራች በሆኑ የሀገሪቷ የተለያዩ አካባቢዎች አራት የተቀናጀ የአግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ ሊካሄድ ነው አለ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር።