ቢዝነስ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ10 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ በመሰብሰቡን አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በነሃሴ ወር የነበረው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በጳጉሜ እና መስከረም ወርም ባለበት እንደሚቀጥል ንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 29 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) የነሃሴ ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 10 ነጥብ 4 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ።

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 29 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማዋ የሚካሄደው ህገ ወጥ እርድ ሃገሪቱ ማግኘት የሚገባትን ከ500 ሚሊየን ብር በላይ በየአመቱ እያሳጣት መሆኑን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አስታወቀ።

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 29 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ለዘመን መለወጫ በዓል ከ4 ሺህ 7 መቶ በላይ የዳልጋ ከብት፣ በግ እና ፍየል እርድ ለማከናወን ዝግጅት መጨረሱን አስታውቋል።