ቢዝነስ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) በስራ ላይ ያለው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በሀምሌ ወርም ባለበት እንደሚቀጥል የንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ።


አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት አስር ወራት ከቅባት እህሎች ወጪ ንግድ 585 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የሚጠጋ ገቢ አገኘች፡፡

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) አዲስ የተቋቋመው የኢትዮዽያ ቱሪዝም ድርጅት ዛሬ በይፋ ስራውን ጀምረ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣2006(ኤፍ.ቢ.ሲ.) የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት የሚያስችል ከ6 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ስንዴ በቀጣይ አመት ለገበያ አቀርባለው አለ የኢትዮጵያ እህል ንግድ ድርጅት።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ 251 ሚሊዮን ብር ገቢ አገኘ።