ቢዝነስ

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 4፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ኢትዮጵያ ወደ ውጭ የምትልካቸው የቅመማ ቅመም ምርቶች በአለም ገበያ ያላቸው ተፈላጊነት እየጨመረ መምጣቱን የንግድ ሚኒስቴር ገለፀ።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 2፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የኢትየጵያ ምርት ገበያ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 325 ሚሊዮን ብር ገቢ አገኘ።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 1፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የምርት ግብይት ስርአቱን  በኤሌክትሮኒክስ መረጃ በማስተሳሰርና የምርት ሰንሰለት ሂደቱን የሚያሳይ አሰራር በቀጣይ ዓመት እጀምራለሁ አለ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) በስራ ላይ ያለው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በሀምሌ ወርም ባለበት እንደሚቀጥል የንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ።


አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት አስር ወራት ከቅባት እህሎች ወጪ ንግድ 585 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የሚጠጋ ገቢ አገኘች፡፡